የመግቢያ ኢሜይል አድራሻዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከቅንብር/ሴቲንግ ምናሌ ውስጥ "የኢሜይል አድራሻ" የሚለውን በመምረጥ ለመግባት የሚጠቀሙበትን የኢሜይል አድራሻ መቀየር ይችላሉ። Related articles ለእኔ ፍላጎት ካሳዩ ሰወች ዝርዝር ውስጥ አንድን ሰው ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? የፎቶዎቼን ቅደም ተከተል መቀየር የምችለው እንዴት ነው? ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? ከፈጣን መልእክት ላይ የሚያስቀይም ተጠቃሚን እንዴት ማስቆም እችላለው? አባላትን መፈለግ የምችለው እንዴት ነው?