ለእኔ ፍላጎት ላሳየ አንድ ሰው ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው? አንድ አባል ለእርስዎ ፍላጎት ካሳዩና እርስዎም ለእሳቸው ፍላጎት ካልዎት፣ ፍላጎትዎን መልሰው ማሳየት ይችላሉ። ከፈለጉ ደግሞ፣ ለእኚህ አባል መልእከት መላክም ይችላሉ። መልእክቶችን ስለመላክ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ። Related articles የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? የፍለጋ አማራጮቼን ማስቀመጥ የምችለው እንዴት ነው? ስህተት እያሳየኝ ነው፣ የበለጠ እገዛ ማግኘት የምችለው የት ነው? ወደ የትኞቹ ቋንቋዎች ይተረጉማል? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው