መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? የእረፍት ጊዜ ለመውሰድ ወይም በMuslima.com አባልነትዎ ላለመቀጠል ከፈለጉ እባክዎ የግል መረጃዎን ለመዝጋት በእዚህ ጋር ይጫኑ። ከገጹ ለመውጣት የፈለጉባቸውን ምክንያቶች እንዲመርጡ ይጠየቃሉ እንዲሁም የግንኙነት ምርጫዎን ‹‹ማችዎን›› እኛ ጋር ካገኙ ተጨማሪ ግብረ መልስ ወይም እማኝነት የሚሰጡበት እድል ይሰጥዎታል። Related articles ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? የብራውዘር ካሼን ማጽዳት የምችለው እንዴት ነው? ገጽታዬን ማደስ የምችለው እንዴት ነው? ለእኔ ፍላጎት ካሳዩ ሰወች ዝርዝር ውስጥ አንድን ሰው ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? የኢሜይል ማሳወቂያዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው?