የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? አዲስ እና የታደሱ ገጽታወች ከእኛ የአጠቃቀም መመሪያጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ገጽታው የሚያስቀይም አለመሆኑን እና የመገኛ አድራሻ አለመያዙን እናረጋግጣለን።ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? የተሰረዙት መልእክቶቼ አሁንም የሚታዩኝ ለምንድን ነው? የአንድን ውይይት ኮፒ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲያቹ ምንድን ነው? ጥሩ ፎቶ መፍጠር የምችለው እንዴት ነው?