በደልን ሪፖርት የማደርገው እንዴት ነው? ስለ ሌላ አባል ሪፖርት ለማድረግ በአባሉ የግል መረጃ ላይ የሚገኘውን ‹‹ጥቃትን ሪፖርት ያድርጉ›› (በ ! ምልክት የሚወከለው) ይጫኑ። ሪፖርት የሚያደርጉበትን ምክንያት እንዲመርጡ ደጋፊ መረጃ እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ፤ ከዚያም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በሪፖርትዎ ላይ በጥንቃቄ ምርመራ ለማድረግ ያስችለን ዘንድ እባክዎ የሚችሉትን ያህል መረጃና ማስረጃ ይስጡን። Related articles አንድ ተጠቃሚ እንዳያገኘኝ ማገድ የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ደህንነቴን መጠበቅ የምችለው? የገንዘብ አላላክን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ Muslima.com ግላዊነቴን የሚጠብቀው እንዴት ነው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው