እያነጋገርኩት ስላለው ሰው ይበልጥ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? እያነጋገሩት ያሉት አባል አጭር አጠቃላይ እይታ የፈጣን መልእክት መስኮቱ አናት ላይ ይታያል። ስለዚያ ሰው ተጨማሪ መረጃ ለማየት ስማቸውን ይጫኑ። ይህ ገጽታቸው እንዲከፈት ያደርጋል። Related articles የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? የአንድን ውይይት ኮፒ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው? ያሉት የክፍያ ዘዴወች ምን አይነት ናቸው? በፈጣን መልእክት ላይ ጽሁፍ መተርጎም እችላለው?