ስለ ሌላ አባል ከሳይቱ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ:
የሪፖርትዎን ምክንያት እንዲመርጡ እና ደጋፊ መረጃ እንዲሰጡ ይጠየቃሉ፤ ከዚያም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በሪፖርትዎ ላይ በጥንቃቄ ምርመራ ለማድረግ ያስችለን ዘንድ እባክዎ የተቻልዎትን ያህል መረጃና ማስረጃ ይስጡ።
- የጽሁፍ መልእክቶች: የአባሉን መልእክት ሲያነቡ ‹‹ጥቃት ሪፖርት ያድርጉ›› (በ! ምልክት የሚወከለው) የሚለውን ይጫኑ።
- የአባል የግል መረጃ: ‹‹ጥቃት ሪፖርት ያድርጉ›› (በ! ምልክት የሚወከለው) የሚለውን ይጫኑ።
- ኢንስታንት ሜሴንጀር: የ‹‹ተጨማሪ›› ማውጫውን (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) ይጫኑ እና ቀጥለው "ጥቃት ሪፖርት ያድርጉ" የሚለውን ይጫኑ
የሪፖርትዎን ምክንያት እንዲመርጡ እና ደጋፊ መረጃ እንዲሰጡ ይጠየቃሉ፤ ከዚያም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በሪፖርትዎ ላይ በጥንቃቄ ምርመራ ለማድረግ ያስችለን ዘንድ እባክዎ የተቻልዎትን ያህል መረጃና ማስረጃ ይስጡ።