የመግቢያ ኢሜይል አድራሻዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከአባልነትዎ ዋና ገጽ ላይ "ተጨማሪ" የሚለውን ምናሌ (በ3 መስመሮች የሚወከለው) በመምረጥ እና ከዛም "ቅንብር" ቀጥሎ "የኢሜይል አድራሻ" የሚለውን በመምረጥ ለመግባት የሚጠቀሙበትን የኢሜይል አድራሻ መቀየር ይችላሉ። Related articles የኢሜይል ማሳወቂያዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? ሁሉንም ነገሮች ሞክሬ ነበር ነገር ግን አሁንም መግባት አልቻልኩም መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት