የግል መረጃዎ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ ፣ ወይም ከአባል ምናሌ ውስጥ "የእኔ መገለጫ" የሚለውን በመምረጥ ቀጥሎ "መገለጫ" የሚለውን ይምረጡ። በድረገጹ ላይ ለቀረቡት ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ መስጠትዎን ያረጋግጡ። የሚያደርጓቸውን ለውጦች ካጠናቀቁ በኋላ በድረ ገጹ ግርጌ ላይ የሚገኘውን ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን/ቁልፍ ይጫኑ። በግለ ታሪክዎ ላይ የሚያደርጓቸው የተወሰኑ ለውጦች በእኛ ተቀባይነት ማግኘት/መፈቀድ አለባቸው። ይህ ሂደት በአብዛኛው ከ24 እስከ 48 ሰአት ያህል ጊዜ ይወስዳል።