ማን ለእኔ ፍላጎት እንዳሳየ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? አባላት ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ በእርስዎ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" ዝርዝር ስር ይገባሉ። ይህን ዝርዝር በእዚህ ጋር በመጫን፣ በመግባት ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። Related articles ፍላጎቴን ያሳየሁት ለማን እንደሆነ ማየት የምችለው እንዴት ነው? "ፍላጎት ያሳዩ" ማለት ምን ማለት ነው? የሚሰራውስ እንዴት ነው? ለእኔ ፍላጎት ካሳዩ ሰወች ዝርዝር ውስጥ አንድን ሰው ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? በፈጣን መልእክት ላይ ጽሁፍ መተርጎም እችላለው?