አባሉ በኢንስታንት ሜሴንጀር እርስዎን የሚያበሳጭ ወይም ያልተገባ ነገር የሚነግርዎ ከሆነ ይህን አባል እንዲዘጉት እና ከአባሉ ጋር ግንኙነት ማድረግዎን እንዲያቋርጡ እንመክርዎታለን። አባሉን በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያው ላይ ‹‹ተጨማሪ›› (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) የሚለውን ምልክት በመጫን እና ቀጥለውም ‹‹ተጠቃሚ ይዝጉ›› የሚለውን በመጫን መዝጋት ይችላሉ። አባላትን በድጋሚ ለመክፈት ‹‹የተዘጋውን ያጥፉ›› የሚለውን ይጫኑ። አባላትን በሚዘጉበት ወቅት አባላቱ ለእርስዎ መልእክት መላክም ይሁን እርስዎ ለአባላቱ መልእክት መላክ አይችሉም።
በተጨማሪም ጉዳዩን ለመመርመር ያስችለን ዘንድ ጥቃት የሚያደርሱ አባላትን ጊዜ ወስደው ሪፖርት እንዲያደርጉ እናበረታታዎታለን። አባላትን በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያው ላይ ‹‹ተጨማሪ›› (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) የሚለውን ምልክት በመጫን እና ቀጥሎም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን በመጫን ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ። በሪፖርትዎ ላይ የአባላቱን የጥቃት መልእክት ቢያካትቱ የበለጠ ያግዛል።