ከአቻወቼ መሃል አንድ ሰው መሰረዝ እችላለው? ይህ ዝርዝር የእርስዎን የማች ‹‹ግንኙነት›› ምርጫዎች መሰረት አድርጎ ወዲያውኑ ስለሚገኝ የሆነን ሰው ከውጤቶቹ ላይ ማጥፋት/መሰረዝ አይችሉም። በውጤቶቹ ደስተኛ ካልሆኑ እባክዎ በ እዚህ ጋር በመጫን ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ ‹‹የእኔ መገለጫ›› የሚለውን በመምረጥ ከዛም ‹‹ማችስ/ግንኙነቶች›› የሚለውን በመምረጥ በግለ ታሪክዎ ላይ ማሻሻያ ያድርጉ። Related articles መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? አንድ ተጠቃሚ እንዳያገኘኝ ማገድ የምችለው እንዴት ነው? ለእኔ ፍላጎት ካሳዩ ሰወች ዝርዝር ውስጥ አንድን ሰው ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? አባላትን መፈለግ የምችለው እንዴት ነው? የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲያቹ ምንድን ነው?