Muslima.com ላይ ሶስት የአባልነት ደረጃዎች አሉ፦ መደበኛ፣ ወርቅ እና ፕላቲኒየም። መደበኛ አባልነት በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ለሌሎች አባላት የፍላጎት መልእክት እንዲልኩ እና ከወርቅ እና ፕላቲኒየም አባላት ጋር እንዲነጋገሩ ያስችልዎታል። የወርቅ አባላት ከሁሉም የድህረ ገጹ አባላት ጋር በአባልነት ደረጃቸው ሳይገደቡ መነጋገር ይችላሉ። የፕላቲኒየም አባላት የላቀ የማመሳሰያ ባህሪያትን፣ መልእክት የመተርጎም አገልግሎቶችን እና የገጽታ ማስታወሻን ጨምሮ ሁሉንም የድህረ ገጹን ባህሪያት መጠቀም ይችላሉ። የአባልነት ደረጃዎን ስለማሻሻል ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።
Articles in this section
- ለምንድን ነው ለ Muslima.com Southport AU ከካርዴ ላይ ክፍያ የተወሰደው?
- በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው
- የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲያቹ ምንድን ነው?
- ክፍያዬ የክሬዲት ካርድ መግለጫዬ ላይ የሚታየው እንዴት ነው?
- የእኔን ራስ-ዳግም ክፍያ እንዴት መሰረዝ እችላለሁ?
- የክፍያ መረጃዬ ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ መቆየት የሚችለው እንዴት ነው?
- ያሉት የክፍያ ዘዴወች ምን አይነት ናቸው?
- የፕሪሚየም የአባልነት ዋጋ ምን ያህል ነው?
- መደበኛ አባል ሆኜ ሌሎች አባላትን ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?
- ያሉት የአባልነት አማራጮች ምንድን ናቸው?