በMuslima.com ላይ የሚገኘውን የግል መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በምናደርገው ጥረት ሁሉንም አባላት የግል መለያ መረጃቸውን ኮፒ ለእኛ በመስጠት ማንነታቸውን እንዲያረጋግጡ እንጠይቃለን። ይህ ማረጋገጫ እንደ አማራጭ የሚያዝ ነው፤ ሆኖም ሁሉንም አባላት የሳይታችን ደህንነት እንዲሻሻል ለመርዳት ይህን ደረጃ እንዲከተሉ እናበረታታለን።
የግል መረጃዎን ለማረጋገጥ እዚህ ጋር ይጫኑ, ወይም በአባልነት ገጽዎ ላይ ካለው የግል መረጃዎን ኤዲት ያድርጉ ማውጫ ላይ ‹‹የግል መረጃዎን ያረጋግጡ›› የሚለውን ይምረጡ። የማረጋገጫ ሰነድዎን ለመምረጥ ‹‹ፋይል ይምረጡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። አንዴ ሰነድዎ ከተጫነ በኋላ እንዲረጋገጥልዎ የሚፈልጉትን የግል መረጃ የያዘ አጭር ቅጽ እንዲኖሉ ይጠየቃሉ። ሂደቱን ለማጠናቀቅ ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ እና የግል መረጃዎ በፍጥነት ይስተናገዳል።
የማረጋገጫ ሰነድዎ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት:
የማንነት ማረጋገጫ አባላት በትክክል እራሳቸውን እንደሚወክሉ የምንወስንበት ዘዴ በመሆኑ የደህንነትዎን አስተማማኝነት አንድ ደረጃ ከፍ ያደርገዋል። በተቻለ መጠን የኦንላይን ቀጠሮዎን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና ያለ ወከባ እንዲያደርጉ ለማስቻል የምንሞክር ከመሆኑም በተጨማሪ የማንነት ማረጋገጫ ሲስተሙ አባላቶቻችንን በከፍተኛ ደረጃ ትክክለኛ ካልሆኑ አባላትና አጠቃላይ የጥቃት ባህሪ እንደሚጠብቃቸው እናምናለን።
የአሰራር ሂደቱ እንደ ስም፣ ጾታ፣ የትውልድ ቀንና ፎቶ ያሉ የግል ዝረትዝሮችን ማረጋገጥን የሚያጠቃልል ሲሆን በሚከተሉት ምክንያቶች የተነሳ የግል መረጃ የማዘጋጀት ወሳኝ ክፍል ነው፡
የግል መለያ ሰነዶችዎ ጥቅም ላይ የሚውሉት የግል መረጃዎን ለማረጋገጥ አላማዎች ብቻ ሲሆን የግል መረጃዎን ለየትኛውም ሶስተኛ ወገን አንገልጽም። ሂደቱ ተስተናግዶ ካበቃ በኋላ ሰነዶችዎ ይሰረዛሉ።
የማንነት ማረጋገጫዎ የደረሰበት ደረጃ ሌሎች አባላት ማንነትዎ ትክክለኛ መሆኑን እንዲያረጋግጡ ለማስቻል በግል መረጃዎ ላይ ይታያል።

- ሰነዱ በመንግስት የተሰጠ መሆን አለበት ለምሳሌ፡ የመንጃ ፍቃድ፣ ፓስፖርት፣ ወዘተ
- ሰነዱ ከለር ኮፒ መሆን አለበት - ጥቁርና ነጭ ተቀባይነት የላቸውም
- ሰነዱ የግል መረጃዎን እና ፎቶዎን መያዝ አለበት
- ሰነዱ ህጋዊ ማለትም የአገልግሎት ጊዜው ያላበቃ ወይም ያልተሰረዘ መሆን አለበት
- የ.jpg, .bmp, .gif ፋይሎች ብቻ ተቀባይነት ያገኛሉ
የማንነት ማረጋገጫ አባላት በትክክል እራሳቸውን እንደሚወክሉ የምንወስንበት ዘዴ በመሆኑ የደህንነትዎን አስተማማኝነት አንድ ደረጃ ከፍ ያደርገዋል። በተቻለ መጠን የኦንላይን ቀጠሮዎን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና ያለ ወከባ እንዲያደርጉ ለማስቻል የምንሞክር ከመሆኑም በተጨማሪ የማንነት ማረጋገጫ ሲስተሙ አባላቶቻችንን በከፍተኛ ደረጃ ትክክለኛ ካልሆኑ አባላትና አጠቃላይ የጥቃት ባህሪ እንደሚጠብቃቸው እናምናለን።
የአሰራር ሂደቱ እንደ ስም፣ ጾታ፣ የትውልድ ቀንና ፎቶ ያሉ የግል ዝረትዝሮችን ማረጋገጥን የሚያጠቃልል ሲሆን በሚከተሉት ምክንያቶች የተነሳ የግል መረጃ የማዘጋጀት ወሳኝ ክፍል ነው፡
- ለአባላት ስለ ሳይቱ ደህንነት በተመለከተ የበለጠ የአእምሮ ሰላም ስለሚሰጣቸው
- በሳይቱ ላይ ትክክለኛ ያልሆኑ የግል መረጃዎች የመፈጠር እድልን ስለሚቀንስ
- ቁም ነገረኛ ያልሆኑ አባላት ወደ ሳይቱ እንዲቀላቀሉ ስለማያበረታታ
- ለአካለ መጠን ያልደረሱ አባላት በሳይቱ ላይ ለአካለ መጠን የደረሱ መስለው እንዲቀርቡ ስለማያስችል