የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? አዲስ እና የታደሱ ገጽታወች ከእኛ የአጠቃቀም መመሪያጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ገጽታው የሚያስቀይም አለመሆኑን እና የመገኛ አድራሻ አለመያዙን እናረጋግጣለን።ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles ገጽታዬን ማረጋገጥ ያለብኝ ለምንድን ነው፣ ይህን የማደርገውስ እንዴት ነው? ገጽታዬን ማደስ የምችለው እንዴት ነው? የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? ተጨማሪ የገጽታ መረጃዬን መጨመር ወይም መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው?