ለእኔ ፍላጎት ላሳየ አንድ ሰው ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው? አንድ አባል ለእርስዎ ፍላጎት ካሳዩና እርስዎም ለእሳቸው ፍላጎት ካልዎት፣ ፍላጎትዎን መልሰው ማሳየት ይችላሉ። ከፈለጉ ደግሞ፣ ለእኚህ አባል መልእከት መላክም ይችላሉ። መልእክቶችን ስለመላክ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ። Related articles የመልእክት ሲስተምን እንዴት መጠቀም እችላለው? "ፍላጎት ያሳዩ" ማለት ምን ማለት ነው? የሚሰራውስ እንዴት ነው? ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት