የሆነ ሰው ከእርስዎ ጋር መልእክት መለዋወጥ ከፈለገ ሆኖም እርስዎ ከዚህ ሰው ጋር መልእክት መለዋወጥ የማይፈልጉ እና ይህን ሰው ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ዝርዝር ውስጥ መሰረዝ የሚፈልጉ ከሆነ ዝርዝሩን በእዚህ ጋር ይጫኑ, ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ›› የሚለውን በመምረጥ ይክፈቱ። በላይኛው የቀኝ ጎን የሚገኘውን ‹‹ይሰርዙ›› የሚለውን በተን ይጫኑ እና ቀጥለው መሰረዝ ከሚፈልጉት አባል ቀጥሎ የሚገኘው የራዲዮ በተን ያረጋግጡ። በዚህ ገጽ ላይ የሚገኙ ሁሉንም አባላት ከ"ሁሉንም ይምረጡ" ሳጥን ላይ በማረጋገጥ መሰረዝ ይችላሉ። ከዚያም በገጹ የስረኛው ክፍል ላይ የሚገኘውን "ይሰርዙ" በተን ይጫኑ። አንዴ የሆነን ሰው ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ዝርዝር ላይ ከሰረዙ በኋላ ይህን አባል መልሰው ማግኘት አይችሉም።