ተመራጭ የግንኙነት ጓደኛዎን ለማግኘት Muslima.comን መጠቀም የሚችሉባቸው በርካታ የተለያዩ መንገዶች አሉ። ፈጣን የመፈለጊያ ሲስተማችን የተለያዩ አይነት አባላትን ለማውጣት ወይም የፍለጋ ውጤቶችዎን በተወሰኑ አባላት ላይ ለማጥበብ ያስችልዎታል። በተጨማሪም እንደ አባልን በቁጥር ወይም ዋና ዋና ቃላት መፈለግ ያሉ የተሻሻሉ የፍለጋ አማራጮችን እናቀርብልዎታለን። ወይም አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን፣ የግንኙነት መስፈርትዎን የሚያሟሉ አባላትን እና ሌላም መፈለግ ይችላሉ! አንዳንድ የፍለጋ አማራጮች እርስዎ አባል እንደሆኑባቸው ድረገጾቻችን ላይ ተመስርተው ላይገኙ ወይም በተለየ መልኩ ሊወጡ እንደሚችሉ ይገንዘቡ።
መሰረታዊ ፍለጋ
መሰረታዊ ፍለጋ በሚከተሉት አማራጮች ፍለጋ እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል:
የተሻሻለ ፍለጋ
የተሻሻለ ፍለጋ ከመሰረታዊ ፍለጋ በተጨማሪ ተጨማሪ የፍለጋ አማራጮችን ይሰጥዎታል፣ ለምሳሌ፡ በዘር፣ በሀይማኖት፣ በቁመትና ክብደት። በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። የፍለጋ መስፈርትዎን ይምረጡና ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።
ኦንላይን የሆኑ አባላት
አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን "### ኦንላይን የሆኑ አባላት" ሊንክን በመጫን መፈለግ ይችላሉ።
የግንኙነት ጓደኞች
የፍለጋ መስፈርትዎን የሚያሟሉ አባላትን በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን ‹‹የግንኙነት ጓደኛ›› ሊንክን በመጫን መፈለግ ይችላሉ።
ተጨማሪ ፍለጋዎች
የሚከተሉትን ፍለጋዎች በፍለጋ ገጹ ላይ ተገቢውን ታብ በመጫን ማግኘት ይችላሉ:
የተለመደ/የታዋቂ አባል ፍለጋ
ተጨማሪ የፍለጋ አማራጮችን ‹‹የተለመዱ ፍለጋዎች›› ታብን በመጫን ማግኘት ይቻላል።
መሰረታዊ ፍለጋ
መሰረታዊ ፍለጋ በሚከተሉት አማራጮች ፍለጋ እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል:
- ጸታ
- እድሜ
- ቦታ
- ፎቶ የያዙ የግል መረጃዎች ብቻ
- ለመጨረሻ ጊዜ አባሉ የተጠቀመበት ቀን
የተሻሻለ ፍለጋ
የተሻሻለ ፍለጋ ከመሰረታዊ ፍለጋ በተጨማሪ ተጨማሪ የፍለጋ አማራጮችን ይሰጥዎታል፣ ለምሳሌ፡ በዘር፣ በሀይማኖት፣ በቁመትና ክብደት። በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። የፍለጋ መስፈርትዎን ይምረጡና ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።
ኦንላይን የሆኑ አባላት
አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን "### ኦንላይን የሆኑ አባላት" ሊንክን በመጫን መፈለግ ይችላሉ።
የግንኙነት ጓደኞች
የፍለጋ መስፈርትዎን የሚያሟሉ አባላትን በሳይቱ በአብዛኞቹ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘውን ‹‹የግንኙነት ጓደኛ›› ሊንክን በመጫን መፈለግ ይችላሉ።
ተጨማሪ ፍለጋዎች
የሚከተሉትን ፍለጋዎች በፍለጋ ገጹ ላይ ተገቢውን ታብ በመጫን ማግኘት ይችላሉ:
- ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎች
- በዋና ዋና ቃላት ፍለጋ
- በኩፒድ ታግ ፍለጋ
- በመጀመሪያ ስም ፍለጋ
- በአባል ቁጥር ፍለጋ
የተለመደ/የታዋቂ አባል ፍለጋ
ተጨማሪ የፍለጋ አማራጮችን ‹‹የተለመዱ ፍለጋዎች›› ታብን በመጫን ማግኘት ይቻላል።
- አዲስ አባላት
- እጅግ የታወቁ አባላት
- የቅርብ ፎቶዎች
- በአካባቢዬ የሚገኙ
- ሳይት ተኮር የሚስጥር አውደ ርእዮች