ለግንኙነት የመረጧቸው አባላት ዝርዝር ማግኘት ከሚፈልጓቸው አባላት ጋር ግንኙነት ማድረግዎን ለመቀጠል ተመራጩ ዘዴ ነው።
ማግኘት በሚፈልጓቸው ውስጥ ያስገቡ።
አንድን አባል በተፈላጊ ዝርዝርዎ ውስጥ ለማስገባት በአባሉ የግል መረጃ ላይ የሚገኘውን ‹‹ተፈላጊ ያስገቡ›› (በኮከብ ምልክት የሚወከለው) ምልክትን ይጫኑ።
ተፈላጊዎችን ይመልከቱ
ተፈላጊዎችን ለማየት ተፈላጊዎችዎን ይመልከቱ፣ ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹የእኔ ተፈላጊዎች››ን ይምረጡ።
ተፈላጊዎችዎን ያጥፉ
የተፈላጊዎችዎ ዝርዝርን ይክፈቱ እና ከዚያም ‹‹ያጥፉ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ማጥፋት ከሚፈልጉት አባል ቀጥሎ ያለውን የራዲዮ በተን ይጫኑ። ‹‹ሁሉንም ይምረጡ›› ሳጥንን በመጫን ሁሉንም ተፈላጊዎችዎን መምረጥ ይችላሉ። ከዚያም የመረጧቸውን ተፈላጊዎች ለመሰረዝ በገጹ የስረኛው ክፍል ላይ የሚገኘውን ‹‹ያጥፉ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።