ከፎቶ መቆጣጠሪያ ገጹ ላይ በእዚህ ጋር ይጫኑ, በመግባት ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ (በግለ ታሪክ ፎቶዎ ወይም ከሴቲንግ ማውጫ ቀጥሎ ባለው የፎቶ ቦታ የሚወከለው) ‹‹ፎቶዎች›› የሚለውን በመምረጥ ከግል መረጃዎ ላይ ፎቶዎችን መደበቅ ወይም ማሳየት ይችላሉ። ፎቶ ለመደበቅ መደበቅ ከሚፈልጉት ፎቶ በታች ‹‹ኤዲት ፎቶ›› የሚለውን ይጫኑ። ከዚያም ‹‹ሀይድ/ይደብቁ›› የሚለውን ይጫኑ። ፎቶዎን መደበቅ መፈለግዎን እርግጠኛ ነዎት ተብለው ሲጠየቁ ‹‹አዎ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በዚህ ጊዜ ፎቶዎ ይደበቃል። ፎቶዎ በድጋሚ እንዲታይ ለማድረግ ‹‹ኤዲት ፎቶ›› የሚለውን ይጫኑ እና ‹‹አንሀይድ (አይደበቅ)›› የሚለውን ይምረጡ።
እባክዎ የፎቶ መደበቂያ የሚሰጠው ለጎልድና ፕላቲኒየም አባላት ብቻ እንደሆነ ይገንዘቡ።
ፎቶ 1 (የመጀመሪያ ፎቶዎን) እንዲደበቅ ካደረጉ ሁሉም ፎቶዎችዎ ይደበቃሉ። በየትኛውም ሌሎች ፎቶዎችዎ ላይ የትኛውንም ነገር ከማድረግዎ በፊት ፎቶ 1 (የመጀመሪያ ፎቶዎ) እንዳይደበቅ ያድርጉ።
እባክዎ የፎቶ መደበቂያ የሚሰጠው ለጎልድና ፕላቲኒየም አባላት ብቻ እንደሆነ ይገንዘቡ።
ፎቶ 1 (የመጀመሪያ ፎቶዎን) እንዲደበቅ ካደረጉ ሁሉም ፎቶዎችዎ ይደበቃሉ። በየትኛውም ሌሎች ፎቶዎችዎ ላይ የትኛውንም ነገር ከማድረግዎ በፊት ፎቶ 1 (የመጀመሪያ ፎቶዎ) እንዳይደበቅ ያድርጉ።