በግል መረጃዎ ላይ ከአንድ በላይ ፎቶዎች የሚታዩ ከሆነ በእዚህ ጋር ይጫኑ በመግባት ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ (በግለ ታሪክ ፎቶዎ ወይም ከሴቲንግ ማውጫ ቀጥሎ ባለው የፎቶ ቦታ የሚወከለው) ‹‹ፎቶዎች›› የሚለውን በመምረጥ በፎቶ መቆጣጠሪያ ገጹ ላይ የፎቶዎችዎን ቅደም ተከተል መቀየር ይችላሉ። የፎቶዎችዎን ቅደም ተከተል በድጋሚ ለማስተካከል በመጀመሪያ ለመጫን በመጠባበቅ ላይ ያሉ ወይም የተደበቁ ፎቶዎችዎ አለመኖራቸውን ያረጋግጡ። ከዚያም የሚፈልጉትን የፎቶዎች ቅደም ተከተል እስከሚያገኙ ድረስ ፎቶዎቹን በመሳብ የሚፈልጉበት ቦታ ላይ ያስቀምጡ። ያደረጓቸውን ለውጦች ሴቭ ለማድረግ ‹‹ሰብሚት/ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። የፎቶዎችዎ ቅደም ተከተል ወዲያውኑ
በግል መረጃዎ ላይ ይታያል። እባክዎ ፎቶዎችዎን በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ የመጀመሪያ ፎቶ ሊኖርዎ እንደሚገባ ይገንዘቡ። ሆኖም በአሁኑ ወቅት በሞባይል ስልክዎ ላይ የፎቶዎችዎን ቅደም ተከተል መቀየር አይችሉም።
በግል መረጃዎ ላይ ይታያል። እባክዎ ፎቶዎችዎን በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ የመጀመሪያ ፎቶ ሊኖርዎ እንደሚገባ ይገንዘቡ። ሆኖም በአሁኑ ወቅት በሞባይል ስልክዎ ላይ የፎቶዎችዎን ቅደም ተከተል መቀየር አይችሉም።