የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? ፎቶዎች ከእኛ ፎቶ መስፈርቶችጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ፊትዎ በግልጽ የሚታይ መሆኑን እና ፎቶዎ የሚያስቀይም አለመሆኑን እናረጋግጣለን። ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? አዲስ የገባውን ፎቶዬን ማየት አልቻልኩም ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው