የተሰረዙት መልእክቶቼ አሁንም የሚታዩኝ ለምንድን ነው? በመጀመሪያ፣ ድህረ ገጹን እንደገና ይክፈቱት። የተሰረዙት መልእክቶችዎ አሁንም የሚታዩ ከሆነ፣ ካሽዎን ማጽዳት ይኖርብዎታል።እዚህ ጋር በመጫን ካሽዎን ለማጽዳት የሚያስችሉ መመሪያወችን ያግኙ። Related articles የተቀበልኳቸውንና የላኳቸውን መልእክቶቼን መሰረዝ የምችለው እንዴት ነው? የብራውዘር ካሼን ማጽዳት የምችለው እንዴት ነው? መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው? ተወዳጆቼን ማስገባት፣ ማየት ወይም ማጥፋት የምችለው እንዴት ነው?