የላኳቸው መልእክቶች እንደተነበቡ እንዴት ማወቅ እችላለው? ሁሉም የሚልኳቸው የጽሁፍ መልእክቶች ወዲያውኑ በተላኩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ ሴቭ ይደረጋሉ። ወደተላኩ የጽሁፍ መልእክቶች ሳጥን ለመግባት እዚህ ጋር በመጫን ወይም ከማውጫው ላይ ‹‹የጽሁፍ መልእክቶች›› የሚለውን በመጫን ቀጥሎም ‹‹የተላኩ›› የሚለውን በመጫን ማግኘት ይቻላል። ያልተነበቡ መልእክቶች በወፍራም ፊደላት ደምቀው ይታያል። Related articles መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም የመልእክት ሲስተምን እንዴት መጠቀም እችላለው? እያነጋገርኩት ስላለው ሰው ይበልጥ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? የተቀበልኳቸውንና የላኳቸውን መልእክቶቼን መሰረዝ የምችለው እንዴት ነው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው