ከመጡ መልዕክቶች ሳጥንዎ ወይም የተላኩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የጽሁፍ መልእክቶችን ለመሰረዝ ‹‹አርትእ›› የሚለውን በመጫን፣ ከእያንዳንዱ መሰረዝ ከሚፈልጉት መልእክት አጠገብ ያለውን ሳጥን ይምረጡና ‹‹ይሰርዙ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።
ከጽሁፍ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ የተሰረዙ መልእክቶች ወዲያውኑ ወደማይፈለጉ መልእክቶች ሳጥንዎ ይሄዳሉ። በማያስፈልጉ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ ያሉት የጽሁፍ መልእክቶች ከ2 ቀናት በኋላ ወዲያውኑ ይሰረዛሉ። ማጥፋት የማይፈልጉትን የጽሁፍ መልእክት በስህተት ሰርዘው ከሆነ ‹‹አርትእ›› የሚለውን በተን በመጫን ወደ መጡ መልእክቶች በመመለስ መልሰው ማምጣት ከሚፈልጉት የጽሁፍ መልእክት ቀጥሎ ያለው ሳጥን ላይ "መልስ" የሚለውን በተን ይጫኑ። አንዴ የተላኩ የጽሁፍ መልእክቶችን ከተላኩ መልእክቶች ሳጥን ላይ ከሰረዙ በኋላ መልእክቱን መልሰው ማምጣት አይችሉም።
ሁሉም መልእክቶች ከ2 ወራት በኋላ ይሰረዛሉ።